Megenagna, Addis Ababa, Ethiopia info@wact.org.et
Follow us:
Case Stories
Water Action
የሴቶችን የማምረት አቅም በስልጠና ና በሌሎች እገዛዎች በማጎልበት የመላው ቤተሰብን የኑሮ ሁኔታ ማሻሻል ይቻላል፡፡
በትምህርት ቤቶች አካታች የንጹህ ውሃ አቅርቦት፤ የተማሪዎችን ጤና ከማሻሻሉም ባሻገር የመማር ማስተማሩን ሂደት ስኬታማ ያደርጋል፡፡
የፀሐይ ኃይልን በመጠቀም፤ የውሃ ማከሚያን ማምራት እና የምግብ ማብሰያ ምድጃዎችንን መጠቀም እንዲቻል ሥልጠና ሲካሄድ፡፡
በፀሐይ ኃይል የሚሠራ ምድጃን ተጠቅመው የፕሮጅክት ተጠቃሚዎች ምግብ ማብሰል እንደሚቻል ሲያረጋግጡ፡፡
የመንቀሳቀሻ እና የመማሪያ አጋዥ ቁሳቁሶች ተጠቃሚ የሆኑ የሃላባ ቁሊቶ ከተማ ነዋሪ አካል ጉዳተኞች
በወጣቶች ፖሊሲ ላይ በተካሄደ ውይይት የተሳተፉ የጋምቤላ ዙሪያ ወረዳ ወጣቶች
በጋምቤላ ዙሪያ ወረዳ በመሬት ፖሊሲ ላይ የባለድርሻ አካላት ውይይት ሲካሄድ
ለጋምቤላ ዙሪያ ወረዳ አመራሮች ስለ youth voice Ethiopia Project ገለፃ እና ማብራሪያ ሲካሄድ
ለአካል ጉዳተኞች፤ ሴቶችንና አዛውንቶች በየመኖሪያ ቤቶቻቸው የንጹህ ውሃ አቅርቦትን በማዳረስ ተጠቃሚ ማድረግ ፍታዊነትና ተደራሽነትን ያረጋግጣል፡፡